October 15, 2025
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰሩ ህንጻዎች ግንባታ ርክክብና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
ቱሉ አራራ፣ መስከረም 27/2018 ዓ.ም (ከመልሚ) በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴርና በዘርፉ ተቋማት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰበታ ሀዋስ ወረዳ በቱሉ አራራ ከተማ የቱሉ አራራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተገነቡ አራት ክፍሎች ያሉት አንድ ብሎክ የመማሪያ ህንጻና ላይበራሪ ግንባታ
[post-views]