October 15, 2025
የኮንስትራክሽን ሬጉላቶሪ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ይፋዊ ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ያስለሙት የኮንስትራክሽን ሬጉላቶሪ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ሚንስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋዊ ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት
[post-views]