October 15, 2025
የኢትዮጵያ አስተማማኝነት እና ዘላቂነት ያለው የባህር በር የማግኘት ጉዳይ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያደገ የመጣ ቅቡልነት ማግኘት ችሏል- ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
የኢትዮጵያ አስተማማኝነት እና ዘላቂነት ያለው የባህር በር የማግኘት ጉዳይ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያደገ የመጣ ቅቡልነት ማግኘት መቻሉን ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። ፕሬዝዳንት ታዬ
[post-views]