October 15, 2025
10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ከህዳር 6-10 ቀን 2018 ዓ/ም በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ “የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል።
ከተሞች ያላቸውን ልምድ የሚለዋወጡበት፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ጥናቶችና ምርምሮች የሚቀርቡበት፣ የከተሞች ውጤታማ ስራዎች በኢግዚብሽን ቀርበው የሚጎበኙበት እንደመሆኑ የሰመራ ሎጊያ ከተማም እንግዶቿን ለመቀበል ሽርጉድ እያለች ነው፡፡ ከዚህ ቀደም የተካሄዱት የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ዝግጅቶች የታለመላቸውን አላማ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ አስተዋጽኦ
[post-views]