October 10, 2025
የከተማ አመራር ልማት
የከተማ አመራር ለዜጎች የመጀመሪያውም የመጨረሻውም የፍትህ ሸንጎ ነው። በመሆኑም አንድ የከተማ መሪ የዜጎችን ጥያቄ ለመመለስ በመረጃ ላይ የተመሰረተ የአስተዳደር ስርዓት መከተል አለበት። ይህ ደግሞ በአራት ቁልፍ ነጥቦች ላይ ያተኩራል። •በመረጃ መሰረተ ልማት ላይ መመስረት፡ ትክክለኛ ውሳኔ ለመወሰን መረጃ መኖር
[post-views]