October 10, 2025

የመሠረተ-ልማት ክላስተር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የ2018 በጀት ዓምት ዕቅዱን ተወያይቶ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣መስከረም 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ)የመሠረተ-ልማት ክላስተር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የየባለድርሻ አካላት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓምት ዕቅዳቸውን ተወያይተው አጸድቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በመሠረተ-ልማት ክላስተር የተደራጁ ተቋማት ከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በሰብሳቢነት፣ ትራንሰፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ኢትዮጵያ

[post-views]
1 21 22 23 24 25 86