October 10, 2025
በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ከተሞች ያለፉት ሁለት አመታት ያሳኳቸውን ዋና ዋና ተግባራት የሚቀርቡበት፣ በዕቅድ ያስቀመጧቸውን ግቦች ለማሳካት ምን እየሰሩ እንደሆነ የሚያሳዩበት መደረክ ነውክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አድስ አበባ፣ መስከረም 9 ቀን 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ከተሞች ከአስር አመቱ ከታቀዱ ያለፉት ሁለት አመታት ያሳኳቸውን ዋና ዋና ተግባራት የሚቀርቡበት፣ በዕቅድ ያስቀመጧቸውን ግቦች ለማሳካት ምን እየሰሩ እንደሆነ የሚያሳዩበት መደረክ እንደሚሆን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር
[post-views]