October 10, 2025
ክቡር ሚኒስትር ዴኤታ፣ በኮሪያ አምባሳደር የተመራ የልዑካን ቡድንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣መስከረም 9/2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር፣ የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት በኮሪያ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ፣ በኮሪያ ኮንትራክተር ከጎሬ ማሻ ቴፒ ድረስ እየተገነባ ያለውን የ120 ኪሎ ሜትር የመንገድ ስራ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት በተመለከተ ኮንትራክተሩ በስራ
[post-views]