October 9, 2025
የግንባታ ቁጥጥርና የመረጃ ስርአትን ዲጂታላይዝ ማድረግ ለዲጂታል ኢትዮጵያ እውን መሆን አበሪክቶው የጎላ መሆኑ ተገለጸ
አድስ አበባ መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የኢት/ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር እየለማ ያለው የግንባታ ቁጥጥርና የመረጃ ስርአት ዝርጋታ ፕሮጀክት በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ተገምግሟል ፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስተራክሽን ባለስልጣን ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ሬጉላቶሪ
[post-views]