
December 27, 2024
ሚኒስቴር መ/ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ አመራርና ሠራተኞች ግምገማዊ ስልጠና አካሄዱ
አዳማ፣ ታህሳስ 5/2017 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በሥራ አመራር፣ በአሠራር ስርዓት፣ በዕቅድ አዘገጃጀትና አፈጻጸም ክትትል ስርዓቶች ላይ በማተኮር ለሚመለከታቸው የአስተዳደር ዘርፍ አመራርና ሠራተኞች የተዘጋጀ ግምገማ ነክ የስልጠና መድረክ በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተካሄደ፡፡ በስልጠና መድረኩ ላይ የተገኙት የሚኒስትር
[post-views]