March 17, 2025

በከተማ ዘርፍ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ

አዳማ፣ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ/ም (ከመልሚ) በከተማ ፕላንና አከታተም፣ በከተማ መሬትና ካዳስተር፣ በማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ማዘመን እና በማዘጋጃቤታዊ ገቢዎች ዙሪያ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄዷል ። በልምድ ልውውጥ መድረኩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራር አካላት፣ የከተማ ከንቲባዎች፣ የዘርፉ

[post-views]
1 5 6 7 8 9 21