ሚያዝያ 25, 2025

በደም ያስከበርናትን ሀገር በላባችን ማጽናት ይጠበቅብናል!ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8/2017 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ይህን የተናገሩት በዛሬው ዕለት በ2017 በጀት ዓመት በተያዙ ሀገራዊና ተቋማዊ ዕቅዶች አፈጻጸም ላይ በካቢኔ እና በማኔጅመንት የተደረገውን ውይይት ተከትሎ ለሚኒስቴር መ/ቤቱ መካከለኛ አመራሮችና አጠቃላይ ሠራተኞች

[post-views]