ሐምሌ 14, 2025

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ/ም (ከመልሚ) የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በልማት ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች የዘርፍ ተኮር የአሰራር ስርዓት ጥናት በማጥናት ምክረ ሀሳቦችን በማመንጨት በሚቀርበው ምክረ ሀሳብ የዘርፍ አመራሮች እና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት የሚያደርግ ሲሆን ሙስና የመከላከል ተልዕኮ የሁሉም ባለድርሻ አካላትን ትብብር እና ቅንጅት እንዲሁም  የህዝብ ተሳትፎ የሚያስፈልገው ጉዳይ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ይህንን መሰረት በማድረግ  የዘርፍ ተኮር የአሰራር ስርዓት ጥናት ከኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት እና ከመንገድ አሰራር ጋር በተያያዘ የተጠኑ ጥናቶች አስመልክቶ  የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የፀረ ሙስና ኮሚሽን የበላይ አመራሮች በተገኙበት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ

[post-views]
1 2 3 4 24