የካቲት 24, 2026
የሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የ7 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒሰቴር የዘርፉ የተጠሪ ተቋማት(የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፣የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት) የ2018 በጀት ዓመት የ7 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄዷል። ከ3ቱም ተጠሪ ተቋማት በቀረቡት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቶች
[post-views]