ጥር 22, 2026

ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ የአዛርባጃን ሪፑፕሊክ አምባሳደር በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገር

አዲስ አበባ፣ ጥር 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከአዛርባጃን ሪፐብሊካ አምባሳደር ጋር እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ግንቦት 24 ቀን 2026 በአዛርባጃን ባኩ ከተማ በሚካሄደው 13ኛው የዓለም ከተሞች ፎረም ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት አካሄደዋል፡፡

[post-views]
1 9 10 11 12 13 132