ነሐሴ 17, 2026

የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በዌቭ ሁለት  የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርምን ለአንድ ዓመት ያህል ስያከናውኑ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በዌቭ ሁለት የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርምን ላለፈው አንድ ዓመት ስያከናውኑ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስተባባሪነት ከተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ

[post-views]
1 2 3 201