ጥር 15, 2026
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ያስገነባውን የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን በሚመለከት ለጋዘጠኞች መግለጫ ሰጠ
አዲስአበባ፡-ጥር 5 ቀን፣2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በክረምት በጎፈቃድ አገልግሎት መርሃ-ግብር ያስገነባቸውን የተቀናጀ ሞዴል የመኖሪያ መንደር ታህሳስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በይፋ ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ተላልፈዋል፡፡ ይህንን አስመልክተው የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
[post-views]