ጥር 15, 2026
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና የኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በፌዴራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ውይይት አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር በመሆን በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በተሻሻለው የመንግስት ግዥ ስርዓት መመሪያ ቁጥር 1073/2017 ላይ ክብርት ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ ባሉበት የውይይት መድረክ አካሄዷል፡፡ የህግ ማሻሻያው
[post-views]