ጥር 15, 2026

በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር፣ የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም የተሸከርካሪ ድጋፍ ለክልሎችና ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አደረገ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 24/2018፣ (ከመልሚ) የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ እና በፌዴራልና በክልል መንግስታት መዋጮ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከ2017 በጀት ዓመት ጀምሮ በሁሉም ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የአዳዲስ የገጠር መንገድ ግንባታ፣ የጥገና መንገድ

[post-views]
1 16 17 18 19 20 132