ጥር 27, 2026
እንደ አዲስ አበባ ያሉ ስኬታማ ከተሞችን አርአያነት በመከተል፣ በመላው አፍሪካ አህጉር የተሳካ የከተማ ትራንስፎርሜሽንን የሚያሳዩ ተጨማሪ አርአያ ከተሞችን መፍጠር ችለናልየከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ።
ቢሾፍቱ ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) ኢትዮጵያ የከተሞችን የትራንስፎርሜሽን ጉዞ ለማፋጠን የሚያስችል ታሪካዊ የከተሞች የሀብት ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ይፋ አደረገችብልጽግናዋ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን የመገንባት ራዕይ እውን ለማድረግ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ የከተሞች ፕሮግራም መርሃ-ግብር የመግባቢያ ስምምነት ቢግ ዊን ፊላንትሮፒ
[post-views]