ጥር 15, 2026

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተለያዩ የከፍተኛ የትምህርት እና ስልጠና ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2018 (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመንግሰት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርም ስራዎችን አስመልክቶ ከተለያዩ የከፍተኛ የትምህርት እና ስልጠና ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመፍጠር የመንግስት አገልግሎት እና

[post-views]
1 17 18 19 20 21 132