ታህሳስ 22, 2025

የገጠር መንገድ ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የገጠር መንገድ ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የፕሮግራሙን የ2018 በጀት ዓመት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ አካሄዷል፡፡ በመድረኩ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች የተወጣጡ የዘርፉ አመራሮች

[post-views]
1 25 26 27 28 29 132