October 15, 2025
የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኞች በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ለ18ኛ ጊዜ “ሰንደቅ ፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፤ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት አከበሩ፡፡ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ
[post-views]