የካቲት 24, 2026
የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ዘርፍ ተኮር የፀረሙስና ትግል ለማጠናከር ለአመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
አዳማ፣ የካቲት 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ዘርፍ ተኮር የፀረ-ሙስና ትግል በተለይ ከዘርፉ የክልል የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የተቋሙና የተጠሪ ተቋማት የከፍተኛ አመራሮች በውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት ዙሪያ በሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሺን የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በመላው ሀገሪቱ በተለይ
[post-views]