መስከረም 24, 2025

በመሬት እና ካዳስተር እንዲሁም በልማት ተነሺዎች መልሶ ማቋቋም ስራዎች ላይ የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

አዳማ፣መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ/ም(ከመልሚ) በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የመሬትና ካዳስተር መሪ ስራ አስፈጻሚ በመሬትና ካዳስተር ስራዎች የአሰራር ስርዓት እና አተገባበር ላይ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች በዘርፉ ለሚገኙ አመራሮች እና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በአዳማ ከተማ ተጀምሯል ። በስልጠናው የሚኒስቴር

[post-views]
1 2 3 48