ነሐሴ 17, 2026
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) በተቋማት መካከል ትብብርን የሚያጠናክሩ ተቋማዊ ማዕቀፎች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 30 ቀን፣2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) ተቋማቱ የተወያዩት የስፓሻል መረጃ መጋራት፣ የደህንነት ምደባ እና በተቋማት መካከል ትብብርን የሚያጠናክሩ ተቋማዊ ማዕቀፎች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ነው። የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በውይይት እንደተናገሩት በሁሉም የሀገሪቱ ከተሞች ትክክለኛ
[post-views]