ጥቅምት 13, 2026
እንኳን ደስ አላችሁ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ሾመዋል፦ በዚህ መሠረት ፦👉ክቡር ዶ/ር አብዱልፈታህ ሺህ ቢሂ👉ክቡር አቶ ኢዮብ መሳፍንትየከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ቤተሰብ መልካም የስራና የፍሬያማነት ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል
[post-views]