
ሐምሌ 1, 2025
በቤት ልማትና አስተዳደር ዙሪያ በመንግስት በተሰሩ ዘርፈ-ብዙ ስራዎች ውጤቶች መመዝገባቸው ተገለጸ
መቀሌ፣ ሰኔ 17/2017 ዓ/ም (ከመልሚ) ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ የመጣውን የህዝብ ቁጥር ፍላጎት ለማሟላት በቤት ልማትና አስተዳደር ዙሪያ መንግስት ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን በመስራቱ ተጨባጭ ውጤቶች መመዝገባቸው ተገለጸ፡፡ መንግስት የዜጎች መሠረታዊ መብት የሆነውን የቤት ቅርቦት በማሻሻል የሚታየውን የአቅርቦትና የፍላጎት አለማጣጣም ችግር በዘላቂነት
[post-views]