መጋቢት 19, 2026
ለዜጎች የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ነጻ ገለልተኛ እና ብዝሃነት ያካተተ ሲቪል ሰርቫንት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣መጋቢት 3 ቀን፣2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) ለዜጎች የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ነጻ ገለልተኛ እና ብዝሃነት ያካተተ ሲቪል ሰርቫንት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተግልጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመንግሰት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም በተጠኑ ሁለት ሰነዶች ዙሪያ በተሠጠ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ
[post-views]