ህዳር 18, 2025
10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ሦስተኛ ቀን የፓናል ውይይት በተለያዩ ርዕሰ-ጉዱዮች ላይ አተኩሮ ዛሬም ቀጥሏል
ሠመራ፣ ህዳር 8 /2018 ዓ.ም ፣ (ከመልሚ) የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ያዘጋጀው 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሠመራ-ሎጊያ ከተማ አስተናጋጅነት በደማቅ ስነ-ሥርዓት በመካሄድ ላይ ነው። በዛሬው ዕለት የሦስተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ጥንታዊ ጽሁፎች
[post-views]