ጥር 22, 2026

በቱሉ አራራ ከተማ የተቀናጀ የሞዴል መንደር ግንባታ ስኬት በላቀ ደረጃ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) በቱሉ አራራ ከተማ የተቀናጀ ሞዴል መንደር ግንባታ ስኬት በላቀ ደረጃ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሄዷል ፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በክረምት በጎፈቃድ አገልግሎት መርሃ-ግብር ያስገነባቸውን የተቀናጀ ሞዴል መንደር

[post-views]
1 10 11 12 13 14 132