ሚያዝያ 22, 2026
ኢትዮጵያ ትገነባለች!
ሚያዝያ 9/2018ዓ.ምበሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የመሠረተ-ልማትና ኮንስትራክሽን ሣምንት መርሃ ግብር አዲስ አበባ በሚገኘው አዲስ አለማቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል። የኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣኖች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተሳታፊዎች
[post-views]