ሚያዝያ 22, 2026
የመንገድ መሠረተ-ልማት ከሌሎች ተቋማት ጋር ያለው ትስስር ለጠቅላላው ሀገራዊ ለውጥ የሚኖረውን ፋይዳ የተመለከተ የፓናል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10/2018፣ (ከመልሚ) በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ዋና አዘጋጅነት እና ከ17 በላይ በሆኑ ተባባሪ አዘጋጆች የተዘጋጀውና የፌዴራል ተቋማትና በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች የተሳተፉበት የመሠረተ ልማትና ኮንስትራክሽን ሳምንት ኤግዚቪሽን እና የፓናል ውይይት "ኢትዮጵያ ትገነባለች! ፈጠራ፣ ፍጥነት እና ጥራት ለመሠረተ-ልማት እመርታ"
[post-views]