ታህሳስ 22, 2025
ክቡር ሚኒስትር ዴኤታ፣ የኮሪያ የልዑካን ቡድን ዓባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2018 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ፣ ክቡር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የኮሪያ የቢዝነስ ቡድን ዓባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ዓባላት የኢትዮጵያ ጉብኝት በኮንስትራክሽንና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ ለመስራትና የሁለቱን ሀገራት
[post-views]