
ነሐሴ 28, 2025
2ኛው ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ተካሄደ
ጅግጅጋ፣ ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ/ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና
[post-views]