መጋቢት 30, 2026
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በቤት ልማት የግንባታ ግብአት አቅርቦት ዙሪያ የሚስተዋለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ
በቤት ልማት ግብአት ጥናትና ምርምር እንዲሁም የማማከር ስራ ላይ ከተሰማራው መከንዚ ከተባለ የብሪትሽ ድርጅት ጋር ውይይት አካሂዷል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ/ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የጉባ ቃልኪዳን ከሆኑት አንዱና ዋነኛዉ
[post-views]