ህዳር 17, 2025

ለዘላቂ ሀገረ መንግስት ግንባታ ብዝሀነትና አካታችነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸሠመራ ሎጊያ ህዳር 07/2018 (ከመልሚ)

ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 10ኛው የኢትዬጵያ ከተሞች ፎረም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች በሙህራን ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል። ውይይት ከተደረገባቸው ጥናታዊ ጽሁፎች አንዱ አገር አቀፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ጥናት ነው። ጥናታዊ ጽሁፉን ያቀረቡት የኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር ዶ/ር መኩሪያ

[post-views]
1 6 7 8 9 10 92