መጋቢት 4, 2026
“አውደ-ሀሳብ በከተማና መሠረተ-ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛው ዙር የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2018 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) ሚኒስቴር መ/ቤታችን በዘርፉ ያለውን የዕውቀት ሽግግር ለማጠናከር፣ አዳዲስ የፈጠራ ሀሳቦችን ለማፍለቅና በሪፎርም ስራዎቻችን ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር “አውደ-ሀሳብ በከተማና መሠረተ-ልማት” በሚል ስያሜ በየወሩ የውይይት መድረክ ማድረግ ጀምሯል። ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው መድረክም በዘርፉ የሚታዩ
[post-views]