መጋቢት 25, 2026
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲቲውት እና ዓለም አቀፍ የፕሮጃክት አስተዳደር በኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር የትምጌታ አስራት(ዶ/ር) የኢትዮጵያ የፕሮጃክት አፈጻጸም በየጊዜው በከፍተኛ ደረጃ እያደገ መምጣቱን ገልጸው ለዓብነትም በአዲስ አበባ ከተማ አለም አቀፍ ደረጃን የሚያሟሉ ፕሮጀክቶች ተሰርተው በመጠናቀቃቸው የሚታይ ለውጥ
[post-views]