ጥር 1, 2026
በገጠር ትራንስፎርሜሽን ማዕቀፍ የገጠር ቤትና መሠረተ-ልማት የንቅናቄ መድረክ ተጀመረሆሳዕና፣ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም፣ (ከመልሚ)
በገጠር ትራንስፎርሜሽን ማዕቀፍ የገጠር ቤትና መሠረተ-ልማት የንቅናቄ መድረክበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በሃድያ ዞን፣ ሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡ በንቅናቄ መድረኩ ላይ በሚኒስቴር መ/ቤቱ በየደረጃው ያሉ አመራሮች፤ የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች፤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድርን ጨምሮ የክልል የከተማ ልማትና የመንገድ ዘርፍ
[post-views]