መጋቢት 19, 2026

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ጥናትን በተመለከተ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8/2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የሲዳማ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በከተማና መሠረተ-ልማት ዘርፍ በዝግጅት ምዕራፍ እየተሰሩ ባሉ የሪፎርም ስራዎች ዙሪያ ጥናቱን በክልል ደረጃ ለመጀመር የሚያስችል የልምድ ልውውጥ አካሄደ፡፡ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በሁለተኛ ዙር ወደ ስራ ለመግባት ከተመረጡ

[post-views]
1 3 4 5 6 7 155