መጋቢት 30, 2026
የከተማና መሠረተ-ልማት ዘርፍ ማኔጅመንት ከ2019-2021 የፕሮግራም በጀት የተጠቃለለ የልማት ዕቅድና የፕሮግራም በጀት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም፣ (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ዘርፍ ማኔጅመንት ከ2019-2021 በጀት ዓመት በዘርፉ ለማከናወን በዕቅድ የተያዙ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶችን ለማስተግበር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የበጀት ጥያቄው አዳዲስ ስራዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ተዘጋጅቶ ለገንዘብ ሚኒስቴር መላክ እንዳለበት ስምምነት ላይ ደረሰ፡፡
[post-views]