ህዳር 6, 2026
በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የቤቶችና ከተማ ልማት ዘርፍ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ እና የ1ኛው ሩብ ዓመት ሪፖርት ላይ ከዘርፉ ሚኒስትር ደኤታ ጋር ውይ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ/ም (ከመልሚ)በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በቤቶችና ከተማ ልማት ዘርፍ ስር የሚገኙ መሪ ስራ አስፈጻሚዎች ስራ ክፍላቸውን የ2019 በጀት ዓመት እቅድና የ1ኛው ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከዘርፉ ሚኒስትር ደኤታ ጋር ውይይት ተካሄዷል።
[post-views]