ነሐሴ 17, 2026
በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የከተማ፣ መሠረተ-ልማት እና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የምስጋናና የሽኝት መርሃ- ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 21ቀን፣2018 ዓ.ም (ከ.መ.ል.ሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለከተማ፣ መሠረተ-ልማት እና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የምስጋናና የሽኝት መርሃ- ግብር አካሄደ ፡፡ መርሃ-ግብሩ የተካሄደው የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከሁሉም ተጠሪ ተቋማት ጋር ቋሚ ኮሚቴው ባለፉት 5
[post-views]